Login Register
G
ReyotKin ርዕዮት ኪን banner
ReyotKin ርዕዮት ኪን

ReyotKin ርዕዮት ኪን

@UC38pU-YJea8hZuV7yQotSFg - 21K subscribers

ርዕዮት ኪን እንኳን ደህና መጡ፡፡ በዚህ Channel በርዕዮት የተሰናዱ ጣእም ያላቸው የኪነጥበብ ጥንቅሮች እና ውጤቶች ይቀርቡበታል፡፡ ስናዊ እና ኪናዊ ትንተናዎች እና ጨዋታዎች፣ ወጎች እና ተረኮች ይተላለፉበታል፡፡ ልብን የሚያሳርፉ፣ መንፈስን የሚያድሱ፣ የንባብ ፍላጎትን የሚለኩሱ ተረኮች፣ ሀተታዎች፣ ትንተናዎች፣ ውይይቶች እና ዘገባዎች እዚህ አሉ፡፡ ይህ የስንኞች እና መስመሮች፣ የተረኮች እና ተረቶች፣ የሆሄያት እና ዜማዎች፣ የውበት እና የጥበብ ሰፈር ነው፡፡ እኛው ዘንድ ይቆዩ እና አትርፈው ይዝናኑ፡፡ #ReyotKin #ReyotMedia #ReyotArts #EthiopianNarrations #EthiopianMusic #EthiopianPoetry #EthiopianLiterature