Login Register
G
Ye Ethiopia Lijoch TV / Ethiopian children TV banner
Ye Ethiopia Lijoch TV / Ethiopian children TV

Ye Ethiopia Lijoch TV / Ethiopian children TV

@UC7iTiAAALfOk9ZgKe7cQKYw - 855K subscribers

የኢትዮጵያ ልጆች ቴሌቪዥን ፦ እንደ ልጅ የሚያጫውት፣እንደ ወላጅ የሚመክር፣እንደ መምህር የሚያስተምር የሙሉ ጊዜ የልጆች ሚዲያ ነው። ልጆቻችን በመልካም ሥነምግባር ታንፀው እንዲያድጉ በጥበብ እናስተምራለን። እሴቶቻቸውን ፣ ታሪካቸውንና ማንነታቸውን አውቀው እንዲያድጉ በጨዋታ፣ በመዝሙር፣ በተረት፣ በድራማ፣ በትምህርታዊ ፕሮግራሞችና በልዩ ልዩ ዝግጅቶች የበኩላችንን ድርሻ እያበረከትን ለዓመታት ዘልቀናል። ደጋግ ኃሳቦችንም ከሌላው ዓለም እየመረጥን ፤ ለሀገራችን ልጆች በሚበጅ መልኩ አዘጋጅተን ማቅረባችንን እንቀጥላለን። Ye Ethiopia Lijoch TV is the most trusted children’s media channel in Ethiopia. We play like a child, advise like a parent, and teach like a teacher. This nation-building initiative is spearheaded by the visionary founders of Ye Ethiopia Lijoch, Biniam Kebede Wolde and Hibest Asefa W/Giorgis, who are also the pioneers behind Ethiopia’s first 24/7 children’s television channel. Our channel offers original songs, educational videos, stories, and edutainment that support children’s learning, values, and creativity in a joyful way. 👉 please,Subscribe and be part of Ethiopia’s children’s future.