Login Register
G
ጤና ቅምሻ banner
ጤና ቅምሻ

ጤና ቅምሻ

@UCA331MP-oytJZIIwkGdVaUA - 25.3K subscribers

እንኳን ወደ Access Maternal Health Network በደህና መጡ 0965830703 በእናቶቸ፣ ሀጻናት ፤ ሴቶቸና ወጣቶቸ ዙሪያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃዎችን ወደ እርስዎ የምናደርስበት ሲሆን ቻናላችን በተለያዩ የህክምና ርእሶች ላይ የባለሙያዎችን ምክሮችን እና ከአዳዲስ የህክምና ምርምር እስከ የህክምና ትምህርት እና ስልጠናዎችን ለማቅረብ የተዘጋጀ ነው። በተለይ በእናቶች፤ ሴቶችና ህጻናት ዙሪያ ልምድን ባካበቱ የዘርፉ ሙህራን ሙያዊ ትንታኔዎችንና ምክረ-ሀሳቦችን እናቀርብበታለን። ግባችን በመረጃ ላይ እንዲቆዩ እና ጤናማ እንዲሆኑ መርዳት ነው፣ በዚህም የእርስዎ ጤና ህይወት መኖር ለኛ የህሌና እርካታችን ነው። ዛሬውኑ ቻናላችንን ሰብስክራይብ ያድርጉ እና የጤናማ ህይወትን ይቀላቀሉ! Welcome to Access Maternal Health Network channel, where we bring you the latest and most accurate information on healthcare and medicine Focusing on Maternity care. Our channel is dedicated to providing you with expert advice and tips on a wide range of medical topics, from the latest medical research to medical education and training. Our goal is to help you stay informed and healthy, so you can live your best life. Subscribe to our channel today and join our community of health enthusiasts