የሳምንቱ ጨዋታ በNBC ቴሌቪዥን
Yesamintu Chewata on NBC Tv
- የሳምንቱ ጨዋታ በኢትዮጵያዊ ስነ ምግባር የተቃኘ ነገር ግን በሀገራችን ሚዲያ ባልተለመደ መልኩ እጅግ በግልጽነት የሚቀርብ የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
- የዝግጅቱ ነጻ አቀራረብ ምናልባት ያልተለመደ፤ ይዘቱም በተወሰነ መልኩ ብርቱ ትችቶችን እና ጥልቅ እይታዎችን የያዘ ሊሆን ቢችልም የሳምንቱ ጨዋታ ግን የመዝናኛ ፕሮግራም ነው።
- አቅራቢው በጉዳዮች ላይ ብቻ የግል እይታዎቹን ያቀርባል።
- የሳምንቱ ጨዋታ በምንም መልኩ የግለሰቦችን ክብርና የግል መብት አይነካም።
This channel is a channel where the events and strange natures and controversial events are explored in our world and here in our country. The channels are based on accurate information and you can find alternate, serial and sad information. If you like our work, please support us by liking, sharing and subscribing.