@UCIvp_taVjkg7t4SSGK5_1BA - 7.7K subscribers
ዛሂዱ መንዙማ ለኢትዮጲያዊያን ልንጠብቀው የሚገባን ትልቅ ኪነ ጥበባዊ ሀብት እና ቅርሳችን ነው፡፡ ይህንን ቅርስ ከመጠበቅ እና ለመጭው ትውልድም እንደወረደ ለማስቀጠል ይህን የማጠራቀሚያ ቻናል ከፍተናል፡፡ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ትከታተሉን ዘንድ ግብዣችን ነው፡፡