Login Register
G
Azeb Hailu Official banner
Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

@UCLtXb7MXT91OJWlvIxlb8IA - 177K subscribers

ነገር ግን፣ ከእናቴ ማሕፀን ጀምሮ የለየኝና በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር፣. . . ገላ 1፡15 በዚህ ዘመን እናንተን እንዳገለግል የለየኝና በጸጋው የጠራኝ እግዚአብሔር የተባረከ ይሁን! እግዚአብሔር በእኔ ያስቀመጠውን ጸጋ ወደ ብዙዎች ለማድረስ እንድችል በጊዜው ያለውን መንገዶች ለክብሩ እንድንጠቀም ያስቻለኝን እግዚአብሔርን እያመሰገንኩ እናንተም ይህንን channel follow በማድረግ የጸጋው ተካፋይ እንድትሆኑ እጋብዛለሁ! ተባረኩልኝ! YouTube: youtube.com/@azebhailuofficial Telegram: t.me/AzebHailu