Login Register
G
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared banner
መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

መዝሙረ ተዋህዶ ዘቅዱስ ያሬድ Mezmure Tewahdo ZeKidus Yared

@UCMFSFUEqaBdtND8ZFjgu6gw - 91.9K subscribers

We are delighted to share with you the sacred hymns of Saint Yared, composed after he heard the angels praising God in the Highest Heavens. These hymns have been used by our Church for more than 1,500 years and will continue to be used until the Advent (Second Coming of Christ). In the name of Saint Yared, we kindly ask you to support our mission of spreading these sacred hymns by sharing, liking, and subscribing to our channel. For questions or support for our services, please contact us at: [email protected] PO BOX 151221 Alexandria,VA 22151 ከ1ሺ 5መቶ ዓመታት በላይ ሳይቋረጥ የዘለቀ ጊዜ የማይሽረውን፣ ክርስቶስ በዳግም ምፅዓቱ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ወደ መንግሥተ ሰማይ እስኪቀይራት ድረስ ከቤተ ክርስቲያንዋ የማይለየውን፣ የቤተ ክርስቲያናችን ብርሃን የሆነው ቅዱስ ያሬድ ከላይ ከአርያም የሰማውን፣ የመላእክት ምስጋና የሆነ ማህሌተ ያሬድ እግዚአብሔር በሰጠን ማህበራዊ መገናኛ ብዙኃን በዓለም ሁሉ ተበትናችሁ ላላችሁ ኦርቶዶክሳውያን የተዋህዶ ልጆች ሁሉ ትገለገሉበትና ታገለግሉበት ዘንድ ስናቀርብ ተጠቃሚ በመሆናችሁ ደስ ይለናል። ይህ ጊዜ የማይሽረው ድንቅ ሰማያዊ የሆነ ያሬዳዊ ዜማ ለዓለም ሁሉ ለማዳረስ በምናደርገው ጥረት ሼር፣ ላይክና ሳብስክራብ በማድረግም ለብዙዎቹ እንዲዳረስ እንድታደርጉም በቅዱስ ያሬድ ስም እንጠይቃለን።