ሰላም ውድ ቤተሰቦቻችን:- እንኳን ደህና መጡ!
ይህ ወሬዛ ሚድያ ነው። ወሬዛ ማለት ኃያል ፣ ጠንካራ ፣ ጎልማሳ ማለት ነው። በአሁኑ ወቅት አለምን በከፍተኛ ደረጃ እያንቀሳቀሰ ባለው የሶሻል ሚድያ ዘርፍ ለእኛ ለኦርቶዶክሳውያን በሃይማኖታችን እንድንበረታ እና እንድንጠነክር ወሬዛ ሚድያ ልዩ ልዩ በሳል መርሀ ግብሮችን ይዞልን መጥቷል። ስለሆነም subscribe , share, comment በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! እናመሰግናለን! ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን!
ወሬዛ ሚድያ
ንቁ በሀይማኖት
ቁሙ ጎልምሱ ጠንክሩ
Hello, dear family! Welcome!
This is Wereza Media. Wereza means powerful, strong, and mature. In this era, with social media highly influencing the world, Wereza Media has brought us, Orthodox Christians, various mature programs to strengthen and empower us in our faith. Therefore, please subscribe, share, and comment to become part of our family! Thank you! May the peace of God never leave us!
Wereza Media
Be vigilant in faith
Stand firm, mature, and strong