13:10 እግዚአብሔር አምላክ ልብ ሲሰጠን ሀገርችንን, ህዝባችንን, ማንነታችንን, እንወደዋለን:: ኢትዮጵያ የምንለው በምክንያት ነው:: ሀገራችን ኢትዮጵያ ውበት ናት!! Henok Henry 1.7K views - 4 years ago
12:06 የማስ ስፖርቱ አንደኛ አመት 200 መቶ ደብተር ዘይት, ዱቄት, መኮረኒ ለወገኞቻችን በመስጠት መስከረም 8, 2014, ዓ,ም አከበርን:: Henok Henry 706 views - 4 years ago
6:41 ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው ኤሊት ኢንስትራክተር ሰላም ዘራይ የቀድሞ ተጫዎች አብዱራዛቅ (ናይጄሪያ ) አርቲስት ግሩም, ሃና ጋዜጠኛ መሼ, ጆሲ እና ያያ… Henok Henry 666 views - 4 years ago
3:04 በጎፋ መብራት ሀይል እና በጎተራ ጤና ስፖርት ማህበር የተዘጋጀ ወገንን የመርዳት ፕሮግራም ቅዳሜ ጠዋት መስከረም ስምንት (8) Henok Henry 544 views - 4 years ago
5:36 የጎተራ እና ጎፋ መብራት ሀይል ጤና ስፖርት ማህበር አባላት ላረጋችሁልኝ አቀባበል እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ ተባረኩ🙏🙏🙏 Henok Henry 882 views - 4 years ago
4:43 ሰዎች ለምን እንደሚጠሉን ለማወቅ ብዙም አንድከም:: ይልቁንስ ለሰዎች ምን ብናደርግላቸው ነው ደስ የሚላቸው ብለህን ብናስብ የተሻለ ነው:: Henok Henry 1.7K views - 4 years ago
51:37 ይህው በአዲሱ ቲሸርት ጎተራዎች ቅዳሜን እንዲህ አሳለፍን::ዘወትር በሳምንት ለተወሰነ ቀን እንቅስቃሴን ያድርጉ:: Henok Henry 130K views - 5 years ago
29:39 ባካል የተለየን ሲመልሰው ናፍቆት አሳብ ያመጣዋል ጎዳናው አርቆት የመገናኛውን ሰዓቱን ማን አውቆት... Henok Henry 134K views - 5 years ago
13:27 ሁሉንም ፕሮግራም በዚህ ቪዲዮ ይመልከቱት:: ለነበረው መልካም ነገሮች ሁሉ ሁላችሁንም በጎፋ መብራት ሀይል ጤና ስፖርት አባላት ስም ከልብ አመሰግናለሁ!!! Henok Henry 456 views - 5 years ago
8:08 ዛሬ ከታች ስማቸው የተፃፈው የጎተራ ጤና ስፖርት ማህበር አባላት ልዩ ስጦታ አበርክተውልኛል:: እግዚአብሔር አምላክ ያክብርልኝ ደስ ብሎኛል ተባረኩ:: Henok Henry 532 views - 5 years ago
15:26 ዛሬ 27/08/2013 ዓ.ም ጎተራ ከ መብራት ሀይል ከፋሲካ በአል በኃላ ቀለል ያለ እንቅስቃሴ አድርገናል:: Henok Henry 2.3K views - 5 years ago
34:47 የአዲስ ዜማ እና የአቢኮ ጥምረት በምን ይለካ ይሆን? ምስጌ ሰሌ... ስፖርቱ ላይ ያላቸው ተሳትፎ ብዙም አይደለም:: Henok Henry 63K views - 5 years ago
5:39 ከጊዛዊ ጥቅም ይልቅ ለዘለቄታዊ ሕይወት ብንኖር መልካም ነው!!! ሰላም ፍቅር ደስታ ለሀገሬ ኢትዮጵያ 🟩🟨🟥 ልጆች ተባረኩ🙏🙏🙏!!! Henok Henry 235 views - 5 years ago
33:05 አንተ በልብህ ያለውን መልካም ነገር አድርግ:: እግዚአብሔር አምላክ ላንተ የሚሆነውን ይልክልሀል:: Henok Henry 57K views - 5 years ago
15:27 ጎፋ መብራት ሀይሎች በኤሮቢክስ አልተቻሉም:: ዘወትር እሮብ አብር ከሰዓት 10:30 🕥 እሁድ ጠዋት 1:00 🕐 ይምጡ ይሳተፉ:: Henok Henry 529 views - 5 years ago
9:01 የጎተራ ጤና ስፖርት ማህበር በ 25/07/2013 በወንድም ካሊድ ምግባረ ሰናይ ፋውንዴሽን በመገኘት የምሳ እና አንዳንድ የልብስ ስጦታዎችን አበርክቷል:: Henok Henry 147 views - 5 years ago
15:52 በዚህ መልካም ስራ ላይ በገንዘብ በጉልበት በአሳብ ያገዛችሁን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ የተመኛችሁትን ይሙላላችሁ:: Henok Henry 219 views - 5 years ago