Login Register
G
ስቡሕ ሚዲያ "Sebuh Media" banner
ስቡሕ ሚዲያ "Sebuh Media"

ስቡሕ ሚዲያ "Sebuh Media"

@UCSNE5JN1Rg0RHqezfAsc_xw - 32.1K subscribers

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ብጹዕ ሕዝብ ዘእግዚአብሔር አምላኩ ። እኛስ ያየነውንና የሰማነውን ከመናገር ዝም ማለት አንችልም የሐዋርያት ሥራ 4፥20 ይህ ስቡሕ ሚዲያ የyoutube ቻናል ነው!! በዚህ ስቡሕ ሚዲያ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ አንዳንድ ትዝብቶች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ !!!