Login Register
G
Zema band banner
Zema band

Zema band

@UCScBCtNDvx11Lo6xZtDcUbQ - 9K subscribers

ይህ ፕሮግራም በዜማ የአምልኮ ባንድ የሚቀርብላችሁ አገልግሎት ነው አላማችን በህይወት እስካለን ድረስ በእንግድነት ሀገር ለእርሱ ፍላጎት እንድንኖር እና የሚመጣውን ተስፋችን ክርስቶስን በአለም ዙርያ ሁሉ በዝማሬ መስበክ ነው ስለዚህ ከእኛ ጋር በዚህ አገልግሎት መሳተፍ ለምትፈልጉ ሁሉ በዚህ ስልክ ቀጥር ደውላችሁ እንድታሳውቁን ልናሳስባችሁ እንወዳለን ተባረኩ 0912481908