✨ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን 🙏 እንኳን ወደ ሳንኤል ሚዲያ የዩቱዩብ ቻናል በደህና መጡ። ይህ ቻናል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነትና መንፈሳዊ ጥበብ ይመራል።
በዚህ ቻናል የሚያገኙት፦
💒 የንግሥ በዓላት ቀጥታ ስርጭት
📖 መጽሐፍ ቅዱሳዊ ስብከቶችና ትምህርቶች
🎶 ቅዳሴ ማህሌት ኪዳንና ዝማሬዎች
🎯 የቻናላችን ተልዕኮ መንፈሳዊ እድገትን ማበርታትና ኦርቶዶክሳዊት ተዋሕዶን ለዓለም ማስተዋወቅ። Subscribe ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ በቅድስና መንገድ ከእኛ ጋር ይጓዙ🙏😇
✨ In the Name of the Father, and of the Son, and of the Holy Spirit, One God, Amen. 🙏 Welcome to Sunael Media — a YouTube channel dedicated to sharing the authentic faith & spiritual wisdom of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
Here, you will find:
💒 Live Broadcast of Annual Feasts
📖 Gospel and Orthodox Sermons
✝️ Liturgy, Mahlet, Covenant Prayers & Hymns
🎯Our mission is to lead souls to salvation and spread the eternal wisdom of the Ethiopian Orthodox Tewahedo. Subscribe 🔔 today and walk with us on this spiritual journey of faith, prayer, and holiness 💚💛💖
📞 እኛን ለማግኘት/To reach us:+251961076700/+251704192726
📮 P.O. Box 21047, Addis Ababa, Arada.