አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ፣ ወደ ተወዳጁ ራምሳ ሚዲያ እንኳን በደህና መጣችሁ። ይህ ቻናል ሊቅ በሆኑ የጥንት ታላላቅ ሙስሊም ኢትዮጵያዊያን ምሁራኖች የተጻፉ የግጥም መድብሎች በማራኪ ዜማዎች በተለያዩ ወጣቶች እና ታላላቅ ማዲሆች አንደበት በየጊዜው የሚለቀቅበት ቻናል ነው:: የትም ያልተሰሙ የወሎ መንዙማ , ነሽዳ , ቂሷ , የቁርአን ተፍሲር እንዲሁም ዳዕዋዎችን ያገኛሉ።
ሰብስክራይብ ያድርጉን ቤተሰብ እንሁን ።
This channel is a channel where great poems written by ancient Mislim Ethiopian scholars are regularly released with beautiful melodies by various young people and great madihs. You will find the unheard of Wollo Menzuma, Neshda, Qisua, Tafsir of the Qur'an and Da'wah.
Subscribe to become a Family..