"ሀ ቲዩብ" በመንፈሳዊ ሕይወታችን የምናድግበትን መንፈሳዊ ሀሳቦች፣ ልምዶችና ትምህርቶች የምንወያይበት መንፈሳዊ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ትምህርት መሠረት ያደረጉ የመንፈሳዊ መፅሐፍትን ድምፀ መፅሐፍና ትምህርቶችን ያገኛሉ።
"Ha Tube" is a spiritual channel where we discuss spiritual thoughts, experiences, and teachings that help us grow in our spiritual lives. On this channel, you will find audio books and teachings of spiritual books based on the teachings of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church.
"ስለ ሌሎች መዳን ከማይጨነቅ ክርስቲያን በላይ ሰነፍ ሰው የለም።"