Welcome to Betty Gebeta 🌿
On this channel we share delicious food made with love, tradition, and home flavors.
We will also cook and discover many different foods together, learning new tastes step by step.
Join us, cook with us, and enjoy the journey 🍽️
Don’t forget to like, subscribe, and support the channel.
እንኳን ወደ ቤቲ ገበታ በደህና መጡ 🌿
በዚህ ቻናል በፍቅር፣ በባህል እና በቤት ጣዕም የተዘጋጁ ምግቦችን እንካፍላለን።
እንዲሁም አብረን በመስራት የተለያዩ ምግቦችን እናዘጋጃለን
ይቀላቀሉን፣ 🍽️
እባክዎት ላይክ ያድርጉ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ እና ቻናሉን ይደግፉ።