Login Register
G
ሐድራ-ቲዩብ Hadra-tube banner
ሐድራ-ቲዩብ Hadra-tube

ሐድራ-ቲዩብ Hadra-tube

@UCYw2co1e4E-GcFdU67nOGig - 39.3K subscribers

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወደ ተወዳጁ ሐድራ-ቲዩብ እንኳን በደህና መጣችሁ። ይህ ቻናል በሐገራችን ታላላቅ ኡለሞች የተጻፉ መድሆችን በታላላቅ ማዲሆች እና በወጣት ሙንሺዶች በየጊዜው ወደናንተ የሚቀርብበት ቻናል ነው።  የትም ያልተሰሙ አዳዲስ እና የድሮ መንዙማ, ነሸዳ,የሰርግ ነሺዳዎ፣የሰርግ ቪዲዮዎች፣ቂሷ፣የቁርአን ተፍሲር እንዲሁም ዳዕዋዎችን ያገኛሉ። ሰብስክራይብ ያድርጉን ቤተሰብ እንሁን ።