Login Register
G
Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት banner
Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት

Yetnbit Kal Ministry /// የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት

@UC_aWJdVPm2r80_FNjg60p5w - 7.1K subscribers

የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት በጀርመን አገር በሚገኙ አድቬንቲስት ወንድሞች እ.ኤ.አ. በ1999 ዓ.ም. ተመስርቶ የተለያዩ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በመስጠት ላይ ይገኛል፡፡ "የትንቢት ቃል የወንጌል አገልግሎት" የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ቤተ ክርስቲያን ወንጌልን እንድታሰራጭ ከጌታ የተሰጣትን ተልዕኮ እንድትወጣ የሚደግፍ፣ በፈቃደኛ አገልጋዮች የተቋቋመ አገልግሎት ሲሆን፣ ራዕዩ፡- የእግዚአብሔር ቅሬታ ሕዝብ በእውነተኛ የደቀመዝሙርነት ጎዳና እየተጓዘ የየሱስ ዳግም ምጻትን ሲያፋጥን ማየት፣ ተልዕኮው ደግሞ በጽሑፍ፣ በድምጽ፣ በፊልም፣ በድረገጽ፣ በፌስቡክ እና በዜና መጽሔት ለክርስቶስ ኢየሱስ ዳግም ምጻት የሚያዘጋጁ መንፈሳዊ መልዕክቶችን በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ለሚገኙት ኢትዮጵያውያን ወገኖች ማስተላለፍ ነው፡፡ “Yetnbit Kal Ministries” (engl. Prophetic Word Ministries) was established by Ethiopian brothers living in Germany in the year 1998 to support the Seventh-Day Adventist Church’s mission of proclaiming the three angels message to the world through publication in Amharic and other Ethiopian languages. It has published and disseminated the gospel of our Lord Jesus Christ in newsletters, magazines, books, audio visuals and the internet.