Login Register
G
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ banner
Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ

@UCbXKr2zjU7aO1JAu4tF2EJQ - 250K subscribers

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ። ብጹዕ ሕዝብ ዘእግዚአብሔር አምላኩ ። ይህ ፍኖተ ጽድቅ የyoutube ቻናል ነው!! በዚህ ፍኖተ-ጽድቅ በተሰኘው ኦርቶዶክሳዊ የyoutube ቻናል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ስርአትና ደንብን የጠበቁ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ትምህርቶች ፣ መዝሙሮች ፣ ወረቦች ፣ መንፈሳዊ ፊልሞች ፣ እንዲሁም የበጎ አድራጎት ተግባራት ይተላለፉበታል ። subscribe በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ ይትባረክ እግዚአብሔር አምላከ አበዊነ !!!