Login Register
G
Veronica Adane banner
Veronica Adane

Veronica Adane

@UCfpttsgc_FkvxZrI8_wuuCA - 383K subscribers

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ይህ የኔ የቬሮኒካ አዳነ ዩትዩብ ቻናል ነዉ። ሶስት ዓመት የለፋሁበት ብዙ ያየሁበት መጠሪያዬ የተሰኘዉ የመጀመርያ አልበሜ በዚሁ በራሴ ዩትዩብ ቻናል ተለቋል፤ አድምጡት ፤ አስተያየታችሁንም አስቀምጡልኝ ፤ እንደምትወዱት ተስፋ አደርጋለሁ፤ መልካም ቆይታ 🙏🏽 ቬሮኒካ አዳነ ተካ