Login Register
G
 ጃን ቲዩብ | Jan Tube banner
 ጃን ቲዩብ | Jan Tube

ጃን ቲዩብ | Jan Tube

@UCiJCQPuQ0OSf4auXCg2pc8w - 13.5K subscribers

እንኳን ወደ ጃን ቲዩብ | Jan Tube በሰላም መጡ! ‎‎"ጃን ማለት ታላቅነት እና ንጉሣዊነት ማለት ሲሆን፤ ጃን ቲዩብ (Jan Tube) ደግሞ የነፍሳችን ንጉሥ የሆነው የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉም የሚደርስበት፤ የታላቂቷ ጥንታዊቷና ታሪካዊቷ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እሴቶች፣ ትምህርቶች፣ ጥበቦች እና የተሸሸጉ መንፈሳዊ እውቀቶች የሚገለጡበት ታላቅ መድረክ ነው። በጃን ቲዩብ ስንገናኝ፣ ክርስቲያናዊ ክብራችንን እና የነፍሳችንን ንግሥና የምናውቅበትን ምስጢር እንማራለን።" ‎ ‎በዚህ ቻናል በጥልቀት የሚያገኟቸው፦ ‎📌 ዓለም የማያውቃቸውን የተሸሸጉ እውቀቶችና ጥንታዊ ጥበቦች። ‎📌 በታዋቂ መምህራን እና አባቶች የሚሰጡ፣ ልብን የሚነኩና ዕውቀትን የሚያስጨብጡ መንፈሳዊ ትምህርቶች። ‎📌 ነፍስን የሚያድሱና ልብን የሚነኩ ኦርቶዶክሳዊና ያሬዳዊ ዜማዎችና ማኅሌታት። ‎📌 ለክርስትና ሕይወታችን አርአያ የሚሆኑ የቅዱሳን ገድልና ድንቅ ተአምራት። ‎📌 ህይዎታችንን የምንመራበትና ከፈጣሪ ጋር የምንገናኝበት የሕይወት ፍልስፍና። ‎📌 የቅድስት ቤተክርስቲያንን ወቅታዊ ሁኔታ የሚዳስሱ መረጃዎች። ‎ ‎👉 ሃይማኖታዊ ግዴታችንን ለመወጣትና የቃሉ ተካፋይ ለመሆን ቻናላችንን ሰብስክራይብ (Subscribe) ያድርጉ። 🛎️ የደውል ምልክቱን 🔔 በመጫን በየቀኑ የሚለቀቁ መንፈሳዊ ስንቆችን በወቅቱ ያግኙ! ጃን ቲዩብ, ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ, ስብከት, መንፈሳዊ ትምህርት, ኦርቶዶክስ መዝሙር, ማኅበረ ቅዱሳን, ኢትዮጵያ, ተዋሕዶ, Jan Tube, Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, EOTC, Amharic Sibket