አል-ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽ በሀገራችን ኢትዮጲያ በባህል እና ቱሪዝም ዘርፍ፤ በኢስላማዊ ታሪካዊ ቅርሶች ላይ ሰፊ ጥናት እና ምርምር በማድረግ ህጋዊ ከሆኖ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጋር በጋራ በመሆን በሚዲያው ዘርፍ የሚዘግብ የሚዲያ ተቋም ነው።
الحضرة لإنتاج الوسائط المتعددة هي مؤسسة إعلامية تعمل على نشر قصة كبار علماء الصوفية الأوائل وتنقل لكم كيف يحتفل مولد سيدنا محمد ﷺ الذي يحتفل به في إثيوبيا عامة
Al-Hadra Multimedia Production is a media company that is working to expand it's reach in the media sector by operating in different parts of our country to celebrate the birth of our Prophet ﷺ.
#ራዕይ
የሀገራችንን ዒስላማዊ ታሪኮች፣ ከሀገርም አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተላልፍ ትልቅ ሚዲያ መሆን።
#ተልዕኮ
ሙያዊ ብቃት ባላቸው ወንድም እና እህቶች በመታገዝ ወቅታዊ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የቪዲዮ ምስል፣ዶክመንተሪ እንዲሁም ሌሎች ስራዎችን በፍጥነት ማሰራጨት ቁልፍ ተልዕኳችን ሲሆን ለሀገራችን የባህል እና ቱሪዝም እድገት የበኩላችንን አስተዋፆ በማበርከት በኢስላሚክ ሚዲያ ውስጥ ቀዳሚ ሚና መጫወት።
ለበለጠ መረጃ
Email [email protected]
+251911460294
+251944290448
Al Hadra Multimedia Production & Event P.L.C