Hi dear subscriber and/or watcher
we (Abi & Betty) are a vibrant Ethiopian couple based in Montreal, Canada. Our content ranges from lifestyle to fun and educational. We are determined to bring you positive and inspirational content weekly in English and Amharic. Thank you for the support and stay tuned! Peace be to you!
ሰላም የተከበራችሁ ሰብስክራይበር እና ተመልካቾቻችን፡ እኛ (አቢ እና ቤቲ) ኢትዮጵያዊ፡ ደስተኛ እና የተነቃቃን ጥንዶች ነን፡ የምንኖረው በካናዳ ሞንትሬያል ነው። የምንሰራቸው ስራዎች አስተማሪ እና አዝናኝ ናቸው። በየሳምንቱ የተለያዪ አዎንታዊ እና አነቃቂ ይዘቶችን ወደእናንተ እናደርሳለን። ስለምታሳዩን ድጋፍ እናመሰግናለን፡ ሰላም ይብዛላችሁ!