Login Register
G
Dekike betu banner
Dekike betu

Dekike betu

@UCujtjgsBeH_pVMKebz9YCgA - 67.3K subscribers

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደብረ ሰላም መድኃኔዓለም መንበረ ጵጵስና በስቶክሆልም፣ ስዊድን የሚገኝ አንጋፋ እና ታላቅ ቤተክርስቲያን ሲሆን ፤ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳሳችን የብጹዕ አቡነ ኤልያስ መንበራቸው ነው፤ ይህ የዩቱብ ገጽም በቤተክርስቲያኑ የሚደረጉ የሚከወኑ መንፈሳዊ አገልግሎቶችን በተለያዩ የዓለማችን ክፍል ላሉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምዕመናን የምናስተላልፍበት ነው። Subscribe በማድረግ በየግዜው የምንለቃቸውን ቪዲዮዎች እንዲመለከቱልን በመድኃኔዓለም ስም በትህትና እንተይቃለን።