Login Register
G
ELOHE - መንፈሳዊ ቲዩብ  banner
ELOHE - መንፈሳዊ ቲዩብ

ELOHE - መንፈሳዊ ቲዩብ

@UCx4SUE2_2ocvhBVovnlIn6g - 864 subscribers

1፤ በልዑል መጠጊያ የሚኖር ሁሉን በሚችል አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል። 2፤ እግዚአብሔርን። አንተ መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም እታመናለሁ። 3፤ እርሱ ከአዳኝ ወጥመድ ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና። 4፤ በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ በክንፎቹም በታች ትተማመናለህ፤ እውነት እንደ ጋሻ ይከብብሃል። 5፤ ከሌሊት ግርማ፥ በቀን ከሚበርር ፍላጻ፥ 6፤ በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ ከአደጋና ከቀትር ጋኔን አትፈራም። 7፤ በአጠገብህ ሺህ በቀኝህም አሥር ሺህ ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን አይቀርብም። 8፤ በዓይኖችህ ብቻ ትመለከታለህ፥ የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ። 9፤ አቤቱ፥ አንተ ተስፋዬ ነህና፤ ልዑልን መጠጊያህ አደረግህ። 10፤ ክፉ ነገር ወደ አንተ አይቀርብም፥ መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም። Amen 🙏 #amen #holyspirit #gospelsongs #worship #amilko #qine tube #jesus #subscribe #viral video #dont forget subscribe #jesus is My life #jesus is Lord #jesus is Christ amen 🙏 #hallelujah hallelujah hallelujah hallelujah #lyrics #music #new Amharic bible study #newAmharicworship #newAmharicsongs #album #cover