Login Register
G
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord  መንፈሳዊ ቻናል banner
ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord  መንፈሳዊ ቻናል

ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው / Jesus Christ Is Lord መንፈሳዊ ቻናል

@UCxD-smt-V2X-8XnfjsK6_2w - 43.8K subscribers

ኢየሱስ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ። ኢየሱስ ብቸኛ መንገድ፣ እውነትና ህይወት ነው ከሱ በቀር ወደ እግዚአብሔር አብ የሚመጣ የለም። ንስሀ ገብታችሁ አምናችሁ ዳኑ። ይህ ቻናል የወንጌል አማኞችን አዳዲስ መዝሙሮችን፣ ቆየት ያሉ የድሮ መዝሙሮችን እና ስብከቶችን የሚያገኙበት ቻናል ነው። የሰማነውን እንናገራለን ያየነውን እንመሰክራለን እውነት ነው ወንጌሉ ኢየሱስ ያድናል ወዳችሁ ተቀበሉት ጌታ ይወዳችሗል!!! የዚህ ቻናል አላማና ግብ የቆዩና የተረሱ መዝሙሮችን ማቅረብ : ማስታወስም እና በተጨማሪ አማኞች በፀሎት፣ በቃልና በሕብረት ወደ ክርስቶስ ሙላት እንዲያሳድጉና እግዚአብሔር በሚሰራበት በዚህ ሰአት በሀይልና በስልጣን ወንጌልን ለፍጥረት እንዲያደርሱ ለማገዝ ነው! በዚህም መንፈስ ቅዱስ እንደሚረዳን እምነት አለን! 📢ጌታ ኢየሱስ ተመልሶ በክብር ይመጣል❗ አላማችን ወንጌል ማዳረስ እንጂ ሌላ አይደለም፣ እንዲሁም ህያው ቃሉን እንዲያሰላስሉ መርዳትም ነው። ስለዚህም ማንኛውንም ቪዲዮ remove ለማድረግ ቢያሳውቀን ከቻናላችን ሪሙቭ እንደምናደርግና ልንመልስ / መልሰን ልንልክ እንደምንችልም ለማሳወቅ እንወዳለን! ጌታ ይባርካችሁ❗ Copy right issue? Inform us! Related channels: AmlekoTube, FikerTube.com, MARDA TUBE, SongTube (ሶንግ ቲዩብ), Mezmur Tube, Mezmur Bet And So Forth ሰምታችሁ ተባረኩበት Aka (Also Known As) Eyesus Tube Repent and Believe in the Gospel of Jesus Christ